Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِيْ خَطَايَايَ وَذُنُوبِيْ كُلَّهَا، اَللَّهُمَّ انْعِشْنِيْ وَأَحْيِنِيْ وَارْزُقْنِيْ وَاهْدِنِيْ لِصَالِحِ الْأَعْمَالِ وَالْأَخْلَاقِ، إِنَّهٗ لَا يَهْدِيْ لِصَالِحِهَا وَلَا يَصْرِفُ سَيِّئَهَا إِلَّا أَنْتَ.
አልላሁምመግፊር ሊ ኸጣያየ ወዙኑቢ ኩልለሀ፣ አልላሁምመ አንዒሽኒ ወአህዪኒ ወርዙቅኒ ወህዲኒ ሊሳሊሂል አእማሊ ወልአኽላቂ፣ ኢንነሁ ላ የህዲ ሊሳሊሂሀ ወላ የሲሪፉ ሰይዪአሀ ኢልላ አንተ
«አላህ ሆይ! ወንጀሎቼንና ስህተቶቼን ሁሉ ማረኝ። አላህ ሆይ! አንቃኝ፣ ህያው አድርገኝ፣ (ሃላል) ሲሳይን ለግሰኝ። ወደ መልካም ስራዎችና ስነ-ምግባራትም ምራኝ። ወደ መልካሙ የሚመራ ከአንተ በስተቀር የለምና። ከመጥፎ ስራዎችና ከዝቅተኛ ስነ-ምግባርም ካንተ ውጭ የሚጠብቀኝ የለም።»
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሰሂሑል ጃሚዕ ፲፮፻፸፯