Loading...
Language: Amharic
إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُوْنَ، اَللَّهُمَّ عِنْدَكَ أَحْتَسِبُ مُصِيْبَتِيْ فَأْجُرْنِيْ فِيْهَا وَأَبْدِلْنِيْ مِنْهَا خَيْرًا.
ኢንና ሊልላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን፣ አልላሁምመ ኢንደከ አህተሰብቱ ሙሲበቲ ፈእጁርኒ ፊሀ ወአብዲልኒ ሚንሀ ኸይረን
«እኛ የአላህ ነን፤ ወደ እርሱም ተመላሾች ነን። አላህ ሆይ! በመከራዬ ምንዳን እፈልጋለሁና ምንዳዬን ስጠኝ። ከእርሱም የተሻለውን ተካልኝ።»
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፩፩