Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَادَّ الضَّالَّةِ وَهَادِيَ الضَّلَالَةِ أَنْتَ تَهْدِيْ مِنَ الضَّلَالَةِ، اُرْدُدْ عَلَيَّ ضَالَّتِيْ بِقُدْرَتِكَ وَسُلْطَانِكَ فَإِنَّهَا مِنْ عَطَائِكَ وَفَضْلِكَ.
አልላሁምመ ራድደድ ዳልለቲ ወሀዲየድ ደላለቲ፣ አንተ ተህዲ ሚነድ ደላለቲ፣ ኡርዱድ አለይየ ዳልለቲ ቢቁድራቲከ ወሱልጣኒከ፣ ፈኢንነሀ ሚን አጣኢከ ወፈድሊከ
«የጠፋን የምትመልስ፣ ከጥመት (ወደ መንገድ) የምትመራ አላህ ሆይ! የጠፋውን የምትመራው አንተ ነህ። በችሎታህና በስልጣንህ የጠፋብኝን እቃ መልስልኝ። ይህ እቃ ከስጦታህና ከትሩፋትህ የተገኘ ነውና።»
Reference: መውቁፍ ሐሰን (በይሀቂ)። አድ-ደዕወቱል ከቢር ፪/፲፰