Loading...
Language: Amharic
لَا إِلٰهَ إِلَّا اللَّهُ الْحَلِيْمُ الْكَرِيْمُ، سُبْحَانَ اللَّهِ رَبِّ السَّمٰوَاتِ السَّبْعِ وَرَبِّ الْعَرْشِ الْعَظِيْمِ، اَلْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِيْنَ
ላ ኢላሀ ኢልለልላሁል ሀሊሙል ከሪም፣ ሱብሀነልላሂ ረብቢስ ሰማዋቲስ ሰብዒ ወረብቢል አርሺል አዚም፣ አልሀምዱ ሊልላሂ ረብቢል አለሚን
«ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ እርሱ ታጋሽና ክቡር ነው። የሰባቱ ሰማያት ጌታና የታላቁ አርሽ ጌታ የሆነውን አላህን ጥራት አወሳለሁ። ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው።»
Reference: ሐሰን (ሹዓይብ አል-አርናኡት)። ተኽሪጅ ሲየሩ አዕላም አን-ኑበላ ፲፮/፭፻፶፩