Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ بِكَ أُقَاتِلُ وَبِكَ أُصَاوِلُ وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
አልላሁምመ ቢከ ኡቃቲሉ ወቢከ ኡሳዊሉ፣ ወላ ሀውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ
«አላህ ሆይ! ባንተ (እርዳታ) እታገላለሁ፣ ባንተም እዋጋለሁ። ከአላህ እርዳታ ውጪ ምንም ብልሃትም ሆነ ኃይል የለም።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ፡ ፲፻፷፩