Loading...
Language: Amharic
اُغْزُوا بِاسْمِ اللَّهِ فِي سَبِيْلِ اللَّهِ قَاتِلُوا مَنْ كَفَرَ بِاللَّهِ اُغْزُوا وَلَا تَغُلُّوا وَلَا تَغْدِرُوا وَلَا تَمْثُلُوا وَلَا تَقْتُلُوا وَلِيْدًا
ኡግዙ ቢስሚልላሂ ፊ ሰቢሊልላሂ ቃቲሉ መን ከፈረ ቢልላህ። ኡግዙ ወላ ተጉልሉ ወላ ተግዲሩ ወላ ተምሱሉ ወላ ተቅቱሉ ወሊደን
«በአላህ ስም፣ በአላህ መንገድ ዝመቱ። በአላህ የካዱትን ተዋጉ። ዝመቱ፣ አትስረቁ (ከጦር ምርኮ)፣ ቃል ኪዳን አታፍርሱ፣ (አካል) አትቆራርጡ፣ ህፃናትንም አትግደሉ።»
Reference: ሙስሊም፡ ፩፯፫፩