Loading...
እዳ ለከፈለ ሰው የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
أَوْفَيْتَنِيْ أَوْفَى اللَّهُ بِكَ
አውፈይተኒ አውፈልላሁ ቢከ
«እዳዬን ሙሉ አድርገህ ከፍለኸኛል፣ አላህ (ምንዳህን) ይሙላልህ።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፪፫፸፭