Loading...
Language: Amharic
يَا أَيُّهَا النَّاسُ لَا تَتَمَنَّوْا لِقَاءَ الْعَدُوِّ وَسَلُوْا اللَّهَ الْعَافِيَةَ، فَإِذَا لَقِيْتُمُوْهُمْ فَاصْبِرُوْا، وَاعْلَمُوْا أَنَّ الْجَنَّةَ تَحْتَ ظِلَالِ السُّيُوفِ.
ያ አይዩሀን ናስ፣ ላ ተተመንነው ሊቃአል አዱውዊ፣ ወስአሉልላሀል አፊየህ፣ ፈኢዛ ለቂቱሙሁም ፈስቢሩ፣ ወእለሙ አንነል ጀንነተ ተህተ ዚላሊስ ሱዩፍ
«እናንተ ሰዎች ሆይ! ጠላትን ለመገናኘት አትመኙ፤ አላህን ደህንነት ጠይቁ። ነገር ግን ጠላትን ከተገናኛችሁ ታገሱ፣ ጀነትም ከሰይፍ ጥላ ስር መሆኗን እወቁ።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፪፺፮፮