Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ مُنْزِلَ الْكِتَابِ، وَمُجْرِيَ السَّحَابِ، وَهَازِمَ الْأَحْزَابِ، اِهْزِمْهُمْ وَانْصُرْنَا عَلَيْهِمْ.
አልላሁምመ ሙንዚለል ኪታብ፣ ወሙጅሪየስ ሰሀብ፣ ወሀዚመል አህዛብ፣ ኢህዚምሁም ወንሱርና አለይሂም
«አላህ ሆይ! መፅሀፍን ያወረድክ፣ ደመናን ያንቀሳቀስክ፣ የአህዛብን ጦር ያሸነፍክ፣ አሸንፋቸውና በእነሱ ላይ እርዳን።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፪፺፮፮