Loading...
ጠላትን ሲጋፈጡ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
إِنَّا إِذَا نَزَلْنَا بِسَاحَةِ قَوْمٍ فَسَاءَ صَبَاحُ الْمُنْذَرِيْنَ
ኢንና ኢዛ ነዘልና ቢሳሀቲ ቀውም፣ ፈሳአ ሰባሁል ሙንዘሪን
«እኛ የጠላትን ሰፈር ስንቃረብ፣ የማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው (የከሃዲዎች) ጧት ምንኛ ከፋች ናት።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፬፩፺፯