Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ انْفَعْنِيْ بِمَا عَلَّمْتَنِيْ وَعَلِّمْنِيْ مَا يَنْفَعُنِيْ وَارْزُقْنِيْ عِلْمًا تَنْفَعُنِيْ بِهِ.
አልላሁምመን ፈእኒ ቢማ አልለምተኒ፣ ወአልሊምኒ ማ የንፈዑኒ፣ ወርዙቅኒ ኢልመን ተንፈዑኒ ቢሂ
«አላህ ሆይ! ባስተማርከኝ ነገር ጥቀመኝ። የሚጠቅመኝን እውቀት አስተምረኝ። የምጠቅምበትን እውቀትም ለግሰኝ።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ ፴፩፻፶፩