Loading...
ኢስላማዊ ሰላምታ (አሰላሙ አለይኩም)
Language: Amharic
አንድ ሰው ወደ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) መጣና እንዲህ አለ፦
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ
አሰላሙ አለይኩም
«ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፩፻፺፭