Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ يُطْعِمُ وَلَا يُطْعَمُ، مَنَّ عَلَيْنَا فَهَدَانَا وَأَطْعَمَنَا وَسَقَانَا وَكُلَّ بَلَاءٍ حَسَنٍ أَبْلَانَا، اَلْحَمْدُ لِلَّهِ غَيرَ مُوَدَّعٍ وَّلَا مُكَافَأٍ وَّلَا مُكَافَأٍ وَّلَا مَكْفُوْرٍ وَّلَا مُسْتَغْنًى عَنْهُ، اَلْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ أَطْعَمَ مِنَ الطَّعَامِ وَسَقٰى مِنَ الشَّرَابِ وَكَسٰی مِنَ العُرْيِ وَهَدٰى مِنَ الضَّلَالَةِ وَبَصَّرَ مِنَ العَمْيِ وَفَضَّلَ عَلٰى كَثِيْرٍ مِمَّنْ خَلَقَ تَفْضِيلًا، اَلْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ.
አልሀምዱ ሊልላሂል ለዚ ዩጥዒሙ ወላ ዩጥአሙ፣ መንነ አለይና ፈሀዳና ወአጥአመና ወሰቃና ወኩልለ በላኢን ሀሰኒን አብላና። አልሀምዱ ሊልላሂ ገይረ ሙወድደዒን ወላ ሙካፈኢን ወላ መክፉሪን ወላ ሙስተግነን አንሁ። አልሀምዱ ሊልላሂል ለዚ አጥአመ ሚነት ጠአሚ ወሰቃ ሚነሽ ሸራቢ ወከሳ ሚነል ዑርዪ ወሀዳ ሚነድ ደላለቲ ወበስሰረ ሚነል አምዪ ወፈድደለ ሚምመን ኸለቀ ተፍዲለን፣ አልሀምዱ ሊልላሂ ረብቢል አለሚን
«ምስጋና ለአላህ ይሁን፣ እርሱ ለሚመግብ ለማይበላው፣ ፀጋውን ለለገሰን፣ ለመራን፣ ላበላንና ላጠጣን፣ በሚያማምሩ ፈተናዎች (ፀጋዎች) ለፈተነን። ምስጋና ለአላህ ይሁን፣ (ፀጋው) የማይቋረጥ፣ (ውለታው) የማይመለስ (ማንም ሊከፍለው የማይችል)፣ የማይካድና ከእርሱ ማንም የማይብቃቃ (ሁሉም እርሱን የሚፈልግ) ለሆነው። አላህ ሆይ ምስጋና ላንተ ይሁን፣ (ከረሀብ) ላበላን፣ (ከጥማት) ላጠጣን፣ (ከራቁትነት) ለለበሰን፣ ከጥመት ወደ ትክክለኛው መንገድ ለመራን፣ ከታወርነት (ወደ እውቀት) አይን ለገለፀልን። ከተፈጠሩት ፍጥረታትም ላለቀን። ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይገባው።»
Reference: ሰሂህ (አህመድ ሻኪር)። ዑምደቱት ተፍሲር ፩/፰፻፷፭