Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَطْعَمْتَ وَأَسْقَيْتَ، وَأَغْنَيْتَ وَأَقْنَيْتَ، وَهَدَيْتَ وَأَحْيَيْتَ، فَلَكَ الْحَمْدُ عَلَى مَا أَعْطَيْتَ
አልላሁምመ አጥአምተ ወአስቀይተ፣ ወአግነይተ ወአቅነይተ፣ ወሀደይተ ወአህየይተ፣ ፈለከል ሀምዱ አላ ማ አእጠይተ
«አላህ ሆይ! አብልተኸኛል፣ አጠጥተኸኛል፣ አብቃቅተኸኛል፣ (ንብረትን) አውርሰኸኛል፣ መርተኸኛል፣ ህይወትም ሰጥተኸኛል። ለሰጠኸኝ ነገር ሁሉ ምስጋና ላንተ ይሁን።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ከሊሙት ጦይብ፡ ፻፺