Loading...
Language: Amharic
اَلْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ لَا إِلٰهَ إِلَّا اللَّهُ يَفْعَلُ مَا يُرِيْدُ اَللَّهُمَّ أَنْتَ اللَّهُ لَا إِلٰهَ إِلَّا أَنْتَ الْغَنِيُّ وَنَحْنُ الْفُقَرَاءُ أَنْزِلْ عَلَيْنَا الْغَيْثَ وَاجْعَلْ مَا أَنْزَلْتَ لَنَا قُوَّةً وَّبَلَاغًا إِلٰى حِيْنٍ.
አልሀምዱ ሊልላሂ ረብቢል አለሚን፣ አርረህማኒር ረሂም፣ ማሊኪ የውሚድ ዲን፣ ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ የፍአሉ ማ ዩሪድ። አልላሁምመ አንተልላሁ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተል ገኒይዩ ወነህኑል ፉቀራእ፣ አንዚል አለይነል ገይሰ፣ ወጅአል ማ አንዘልተ ለና ቁውወተን ወበላገን ኢላ ሂን
«ምስጋና ሁሉ ለአለማት ጌታ ለአላህ የተገባ ነው። እሱ እጅግ በጣም ሩህሩህና አዛኝ ነው። የፍርድ ቀን ባለቤት ነው። ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ የፈለገውን ይሰራል። አላህ ሆይ! አንተ አላህ ነህ፣ ከአንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም። አንተ ሀብታም (ከሌሎች የተብቃቃህ) ነህ፣ እኛ ድሆች (አንተን ፈላጊዎች) ነን። ዝናብን አውርድልን። ያወረድከውንም ዝናብ ለተወሰነ ጊዜ (እስከ ህልፈታችን) ብርታትና እርካታ አድርግልን።»
Reference: ሐሰን። አቡ ዳውድ፡ ፩፩፸፫