Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنَّا نَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا أُرْسِلَ بِهِ اَللَّهُمَّ سَيْبًا نَافِعًا.
አልላሁምመ ኢንና ነዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማ ኡርሲለ ቢሂ... አልላሁምመ ሰይዪበን ናፊአን
«አላህ ሆይ! አብሮት ከተላከው ነገር ክፋት በአንተ እንጠበቃለን። ... አላህ ሆይ! ጠቃሚ ዝናብ አድርገው።»
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፫፸፹፺