Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنَّا نَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِ هٰذِهِ الرِّيْحِ، وَخَيْرِ مَا فِيْهَا، وَخَيْرِ مَا أُمِرَتْ بِهِ وَنَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ هٰذِهِ الرِّيْحِ وَشَرِّ مَا فِيْهَا وَشَرِّ مَا أُمِرَتْ بِهِ
አልላሁምመ ኢንና ነስአሉከ ሚን ኸይሪ ሀዚሂር ሪህ፣ ወኸይሪ ማ ፊሀ ወኸይሪ ማ ኡሚረት ቢሂ። ወነዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ሀዚሂር ሪህ ወሸርሪ ማ ፊሀ ወሸርሪ ማ ኡሚረት ቢሂ
«አላህ ሆይ! የዚህን ነፋስ መልካም ነገር፣ በውስጡ የያዘውን መልካም ነገር እና የታዘዘበትን መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ። ከዚህ ነፋስ ክፋት፣ በውስጡ ከያዘው ክፋት እና ከተላከበት ክፋት ባንተ እጠበቃለሁ።»
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፪፲፷