Loading...
ደመና ሲታይ የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَقْحًا، لَا عَقِيْمًا
አልላሁምመ ለቅሀን ላ አቂመን
«አላህ ሆይ! ዝናብ አዘል (አድርገው)፣ ንፋስ ብቻ (መካን) አታድርገው።»
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ፡ ፳፻፶፰