Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ مِنْ خَيْرِ مَا أُمِرَتْ بِهِ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا أُمِرَتْ بِهِ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ሚን ኸይሪ ማ ኡሚረት ቢሂ፣ ወአዑዙ ቢከ ሚን ሸርሪ ማ ኡሚረት ቢሂ
«አላህ ሆይ! ከታዘዘችበት (ከነፋሷ) መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፣ ከታዘዘችበት ክፋትም በአንተ እጠበቃለሁ።»
Reference: ሰሂህ (ኢብን ሀጀር አል-አስቀላኒ)። ፈትሁል ባሪ፡ ፪/፮፻፬፣ ሰሂህ (ዋዲዕ)። ሰሂህ ሙስነድ፡ ፸፫