Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ أَحْيِنِيْ مَا كَانَتِ الْحَيَاةُ خَيْرًا لِّيْ، وَتَوَفَّنِيْ إِذَا كَانَتِ الْوَفَاةُ خَيْرًا لِّيْ
አልላሁምመ አህዪኒ ማ ካነቲል ሀያቱ ኸይረን ሊ፣ ወተወፍፈኒ ኢዛ ካነቲል ወፋቱ ኸይረን ሊ
«አላህ ሆይ! ህይወት ለእኔ መልካም እስከሆነች ድረስ አቆየኝ፣ ሞት ለእኔ መልካም በሚሆንበት ጊዜ ውሰደኝ።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፭፷፸፩