Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اشْفِ عَبْدَكَ يَنْكَأُ لَكَ عَدُوًّا، أَوْ يَمْشِيْ لَكَ إِلٰى جَنَازَةٍ.
አልላሁምመሽፊ አብደከ የንከኡ ለከ አዱውወን፣ አው የምሺ ለከ ኢላ ጀናዘቲን
«አላህ ሆይ! ባሪያህን አድን፣ ላንተ (ብሎ) ጠላትን ይጋፈጣል ወይም ወደ ሶላት (ጀናዛ) ይሄዳልና።»
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፫፩፰፯