Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ ارْزُقْنِيْ شَهَادَةً فِيْ سَبِيْلِكَ، وَاجْعَلْ مَوْتِيْ فِي بَلَدِ رَسُوْلِكَ (ﷺ).
አልላሁምመር ዙቅኒ ሸሀደተን ፊ ሰቢሊከ፣ ወጅአል መውቲ ፊ በለዲ ረሱሊከ
«አላህ ሆይ! በመንገድህ ላይ ሸሂድነትን ለግሰኝ፣ ሞቴንም በመልእክተኛህ ከተማ (መዲና) አድርገው።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፲፰፻፺