Loading...
Language: Amharic
እጅን ህመሙ ያለበት ቦታ ላይ አድርጎ ቢስሚላህ 3 ጊዜ፣ ከዚያም 7 ጊዜ ይህን ይበል፦
أَعُوْذُ بِعِزَّةِ اللَّهِ وَقُدْرَتَهٖ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ مِنْ وَجَعِي هٰذَا
አዑዙ ቢኢዝዘቲልላሂ ወቁድራቲሂ ሚን ሸርሪ ማ አጂዱ ሚን ወጀዒ ሀዛ
«ከሚሰማኝ ከዚህ ህመም ክፋት በአላህ ክብርና ችሎታ እጠበቃለሁ።»
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፭፸፸