Loading...
Language: Amharic
ሰባት ጊዜ ይደጋገም፦
أَعُوْذُ بِعِزَّةِ اللَّهِ وَقُدْرَتِهٖ عَلٰى كُلِّ شَيْءٍ مِّنْ شَرِّ مَا أَجِدُ
አዑዙ ቢኢዝዘቲልላሂ ወቁድራቲሂ አላ ኩልሊ ሸይኢን ሚን ሸርሪ ማ አጂዱ
«ከሚሰማኝ ህመም ክፋት በአላህ ክብርና በሁሉም ነገር ላይ በሆነው ችሎታው እጠበቃለሁ።»
Reference: ሰሂህ ሊገይሪህ (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ ፲፬፻፲፭