Loading...
የአይን (ቡዳ) መከላከያ ዱዓ (ማሻአላህ)
Language: Amharic
مَا شَاءَ اللَّهُ لَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
ማ ሻአ አልላሁ ላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ
«አላህ የሻው ነገር (ይሆናል)፤ ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይል የለም።»
Reference: ሱራ አል-ካህፍ፡ ፴፱