Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِيْ جِدِّيْ وَهَزْلِيْ وَخَطَئِيْ وَعَمْدِيْ وَكُلُّ ذٰلِكَ عِنْدِيْ
አልላሁምመግፊር ሊ ጂድዲ ወሀዝሊ፣ ወኸጠኢ ወአምዲ፣ ወኩልሉ ዛሊከ ኢንዲ
«አላህ ሆይ! በቁምነገርም በቀልድም የሰራሁትን፣ በስህተትም ሆነ አውቄ የሰራሁትን ወንጀል ሁሉ ማረኝ። እነዚህ ሁሉ እኔ ዘንድ አሉና።»
Reference: ሰሂህ (ሹዓይብ አል-አርናኡት)። ኢብን ሂባን ፱፻፶፬