Loading...
ለወንጀል እና ለስህተት መማሪያ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِيْ ذُنُوْبِيْ وَخَطَئِيْ وَعَمْدِيْ
አልላሁምመግፊር ሊ ዙኑቢ ወኸጣያየ ወአምዲ
«አላህ ሆይ! ወንጀሌን፣ ስህተቴንም ሆነ አውቄ የሰራሁትን (ወንጀል) በሙሉ ማረኝ።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂህ አል-መዋሪድ ፳፻፶፱