Loading...
Language: Amharic
يَا وَلِيَّ الْإِسْلَامِ وَأَهْلِهُ ثَبِّتْنِيْ بِهِ حَتّٰى أَلْقَاكَ.
ያ ወሊይየል ኢስላሚ ወአህሊሂ ሰብቢትኒ ቢሂ ሀትታ አልቃከ
«የኢስላምና የሙስሊሞች ጠባቂ ሆይ! ካንተ ጋር እስክገናኝ (እስክሞት) ድረስ በእስልምና ላይ አፅናኝ።»
Reference: በሁሉም ሰነዶች ላይ በመመስረት የተረጋገጠ (አልባኒ)። ሲልሲለቱስ ሰሂሃ ፲፰፻፳፫