Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ لَا عَيْشَ إِلَّا عَيْشُ الآخِرَه فَاغْفِرْ لِلْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنْصَارِ
አልላሁምመ ላ አይሸ ኢልላ አይሹል አኼራህ፣ ፈግፊር ሊልሙሀጂሪነ ወል አንሳር
«አላህ ሆይ! ህይወት የአኼራ ህይወት ብቻ ነው። ስለዚህ ለሙሃጂሮች እና ለአንሳሮች ምህረትን ለግስ።»
Reference: ሙስሊም፡ ፩፸፰፭