Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي خَطِيْئَتِي وَجَهْلِي، وَإِسْرَافِي فِي أَمْرِي، وَمَا أَنْتَ أَعْلَمُ بِهِ مِنِّي، اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي هَزْلِي وَجِدِّي وَخَطَايَايَ وَعَمْدِي، وَكُلُّ ذَلِكَ عِنْدِي
አልላሁምመግፊር ሊ ኸጢአቲ ወጀህሊ፣ ወኢስራፊ ፊ አምሪ፣ ወማ አንተ አእለሙ ቢሂ ሚንኒ። አልላሁምመግፊር ሊ ሀዝሊ ወጂድዲ ወኸጣያየ ወአምዲ፣ ወኩልሉ ዛሊከ ኢንዲ
«አላህ ሆይ! ወንጀሌን፣ ድንቁርናዬን፣ በነገሬ ሁሉ ያጠፋሁትን እና አንተ ከእኔ በላይ የምታውቀውን ሁሉ ማረኝ። አላህ ሆይ! በቀልድ፣ በቁምነገር፣ በስህተት እና አውቄ የሰራሁትን ሁሉ ማረኝ። ሁሉም እኔ ዘንድ አለና (የሁሉም ፈፃሚ ነኝና)።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፮፫፺፺