Loading...
ለወንጀል ምህረት እና ለልብ ንፅህና የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ ذَۢنْبِي وَطَهِّرْ قَلْبِي، وَحَصِّنْ فَرْجِي
አልላሁምመግፊር ዘንቢ ወጠህሂር ቀልቢ፣ ወሀስሲን ፈርጂ
«አላህ ሆይ! ወንጀሌን ማረኝ፣ ልቤን አፅዳው፣ ብልቴንም ጠብቅልኝ (ከዝሙት)።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሙስነድ አህመድ፡ ፳፪፻፪፻፷፭