Loading...
Language: Amharic
ኢብን መስዑድ (ረ.ዐ) ተክቢራን በዚህ መልኩ ይሉ ነበር፦
اَللَّهُ أَكْبرُ اَللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ اَللَّهُ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ
አልላሁ አክበር፣ አልላሁ አክበር፣ ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወልላሁ አክበር፣ አልላሁ አክበር ወሊልላሂል ሀምድ
«አላህ ታላቅ ነው፤ አላህ ታላቅ ነው፤ ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ አላህ ታላቅ ነው፤ አላህ ታላቅ ነው፤ ምስጋና ለአላህ ይሁን።»
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሙሰነፍ፡ ፶፮፻፶