Loading...
Language: Amharic
ኢብን አባስ (ረ.ዐ) የሚከተለውን ይሉ ነበር፦
اَللَّهُ أَكْبَرُ، اَللَّهُ أَكْبَرُ، اَللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ، اَللَّهُ أَكْبَرُ وَأَجَلُّ، اَللَّهُ أَكْبَرُ عَلىَ مَا هَدَانَا
አልላሁ አክበር፣ አልላሁ አክበር፣ አልላሁ አክበር፣ ወሊልላሂል ሀምድ፣ አልላሁ አክበር ወአጀልሉ፣ አልላሁ አክበር አላ ማ ሀዳና
«አላህ ታላቅ ነው፤ አላህ ታላቅ ነው፤ አላህ ታላቅ ነው፤ ምስጋና ለአላህ ይሁን። አላህ ታላቅ እና የላቀ ነው። አላህ ታላቅ ነው፤ ስለመራን (ምስጋና ይገባው)።»
Reference: ኢርዋኡል-ገሊል፣ አልባኒ፡ ፫/፻፳፭