Loading...
Language: Amharic
በሌላ ዘገባም፦
اَللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيْرًا، اَللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيْرًا، اَللَّهُ أَكْبَرُ وَأَجَلُّ، اَللَّهُ أَكْبَرُ، وَلِلَّهِ الْحَمْدُ
አልላሁ አክበር ከቢራ፣ አልላሁ አክበር ከቢራ፣ አልላሁ አክበር ወአጀልሉ፣ አልላሁ አክበር፣ ወሊልላሂል ሀምድ
«አላህ ታላቅ እና ተለቅ ያለ ነው። አላህ ታላቅ እና ተለቅ ያለ ነው። አላህ ታላቅና የላቀ ነው። አላህ ታላቅ ነው። ምስጋና ለአላህ ይሁን።» ሴቶች ይህንን በዝቅተኛ ድምጽ፣ ወንዶች ደግሞ በመጠኑ ከፍ ባለ ድምጽ ይላሉ።
Reference: [፩] ኢርዋኡል-ገሊል፣ አልባኒ፡ ፫/፻፳፮ [፪] ቡኻሪ ፱፻፸፩ [፫] አስ-ኢለቱን ወ አጅዊበቱን ፊ ሶላቲል ዒደይን ፴፩-፴፪ ገጽ