Loading...
የዒድ ሰላምታ (ተቀብበለልላሁ ሚንና ወሚንኩም)
Language: Amharic
ሰሀቦች በዒድ ቀን ሲገናኙ የሚባባሉት፦
تَقَبَّلَ اللَّهُ مِنَّا وَمِنْكَ
ተቀብበለልላሁ ሚንና ወሚንከ
«አላህ ከእኛም ከእናንተም (መልካም ስራን) ይቀበለን።»
Reference: ሐሰን (ኢብን ሀጀር አል-አስቀላኒ)። ፈትሁል ባሪ፡ ፪/፭፻፲፯