Loading...
Language: Amharic
ሶስት ጊዜ ይበሉ -
رَضِيْتُ بِاللَّهِ رَبًّا وَبِالْإِسْلَامِ دِيْنًا وَبِمُحَمَّدٍ نَبِيًّا
ረዲቱ ቢላሂ ረበን፣ ወ ቢል-ኢስላሚ ዲነን፣ ወ ቢ-ሙሀመዲን ነቢያን።
በአላህ ጌታነት፣ በኢስላም ሃይማኖትነት እና በሙሀመድ (ሶ.ዐ.ወ) ነቢይነት ወድጃለሁ (ረክቻለሁ)።
Reference: ሰሂህ ሊ ገይሪሂ (ሹዓይብ አል-አርናኡት)። ተኽሪጁል ሙስነድ፡ ፳፫፻፲፩፪