Loading...
ስራን እንዲቀበል የሚደረግ ዱዓ
Language: Amharic
رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
ረበና ተቀበል ሚንና ኢንነከ አንተስ ሰሚዑል ዐሊም።
«ጌታችን ሆይ! (ይህንን ስራ) ከእኛ ተቀበል። አንተ ሰሚውና አዋቂው አንተ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፻፳፯