Loading...
የኢስቲግፋር (ምህረት የመጠየቅ) ሀይል
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንደተናገሩት፦ «የሰው ልጅ ስህተት ሲሰራ፣ ውዱእ አድርጎ ሁለት ረካዓ ከሰገደና ምህረት ከጠየቀ አላህ ይምረዋል።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፭፻፲፭