Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
ረበና አቲና ፊድ ዱንያ ሀሰነተን ወፊል አኺረቲ ሀሰነተን ወቂና ዐዛበን ናር።
«ጌታችን ሆይ! በዱኒያም መልካምን፣ በአኼራም መልካምን ስጠን። ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፪፻፩