Loading...
Language: Amharic
ወንጀል ሰርተው የሚፀፀቱ ሰዎች ዱዓ፦
وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فَاحِشَةً أَوْ ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ وَمَن يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا اللَّهُ وَلَمْ يُصِرُّوا عَلَىٰ مَا فَعَلُوا وَهُمْ يَعْلَمُونَ ﴿١٣٥﴾ أُولَٰئِكَ جَزَاؤُهُم مَّغْفِرَةٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَجَنَّاتٌ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ وَنِعْمَ أَجْرُ الْعَامِلِينَ ﴿١٣٦﴾
ረበና ላ ቱዚግ ቁሉበና ባዕደ ኢዝ ሀደይተና ወሀብ ለና ሚን ለዱንከ ራህመህ፤ ኢንነከ አንተል ወሀብ።
«እነዚያም መጥፎን ስራ በሰሩ ወይም ነፍሳቸውን በበደሉ ጊዜ አላህን የሚያስታውሱና ለኃጢአቶቻቸው ምህረትን የሚለምኑ፣ ከአላህስ ሌላ ኃጢአቶችን የሚምር ማን ነው? (የሚሉ)፣ በሰሩትም (ኃጢአት) ላይ እነርሱ የሚያውቁ ሲሆኑ የማይዘወትሩ ናቸው።»
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፭፲፩