Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከፈጅር ሶላት ሰላምታ በኋላ ይህን ይሉ ነበር፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ يَا اَللَّهُ بِأَنَّكَ الْوَاحِدُ الْأَحَدُ الصَّمَدُ الَّذِي لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ وَلَمْ يَكُنْ لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ أَنْ تَغْفِرَ لِي ذُنُوْبِيْ، إِنَّكَ أَنْتَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ያ አልላሁ! ቢ አንነከል ዋሂዱል አሀዱስ ሰመዱል ለዚ ለም የሊድ ወለም ዩለድ፣ ወለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ፣ አን ተግፊረ ሊ ዙኑቢ፣ ኢንነከ አንተል ገፉሩር ረሂም
«አላህ ሆይ! አላህ ሆይ! እለምንሃለሁ። አንተ አንድ፣ ብቸኛ፣ ሁሉም የሚፈልግህ (ከማንም የተብቃቃህ)፣ ያልወለደ፣ ያልተወለደ፣ ማንም አምሳያ የሌለው አላህ ነህና። ወንጀሌን ማረኝ። አንተ እጅግ መሃሪና አዛኝ ነህና።»
Reference: ሷሒሕ። አን-ናሳኢ፡ ፩፫፸፩