Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنَّ لَكَ الْحَمْدُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ الْمَنَّانُ بَدِيْعُ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ يَا ذَا الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ إِنِّي أَسْأَلُكَ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢአንነ ለከል ሀምዱ፣ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተል መንናኑ በዲዑስ ሰማዋቲ ወል አርዲ፣ ያ ዘልጀላሊ ወል ኢክራም! ያ ሀይዩ ያ ቀይዩም! ኢንኒ አስአሉከ
«አላህ ሆይ! ምስጋና ሁሉ ላንተ በመሆኑ እጠይቅሃለሁ፤ ካንተ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም። አንተ ለጋስ ነህ። የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ነህ። አንተ የክብርና የልዕልና ባለቤት ነህ! አንተ ህያው፣ ራስህን ቻይ (ዘላለማዊ) ነህ! እለምንሃለሁ።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አን-ነሳኢ፡ ፲፫፻