Loading...
Language: Amharic
ሱረቱል ኢኽላስን የያዘ ታላቅ ዱዓ፦
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنِّي أَشْهَدُ أَنَّكَ أَّنْتَ اللَّهُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ الْأَحَدُ الصَّمَدُ اَلَّذِي لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُوْلَدْ وَلَمْ يَكُنْ لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ
አልላሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢአንኒ አሽሀዱ አንነከ አንተልላሁ ላ ኢላሀ ኢልላ አንተል አሀዱስ ሰመዱል ለዚ ለም የሊድ ወለም ዩለድ ወለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ
«አላህ ሆይ! እኔ እመሰክራለሁ አንተ አላህ ነህ፤ ካንተ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም። አንተ አንድ፣ ብቸኛ፣ (ፍጡራን ሁሉ) ለጉዳያቸው የሚፈልጉህ (ከማንም የተብቃቃህ)፣ ያልወለደ፣ ያልተወለደ፣ ማንም አምሳያ የሌለው አምላክ ነህ። በዚህ እጠይቅሃለሁ።»
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፩፬፺፫