Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ ﴿١٢٧﴾ رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ ﴿١٢٨﴾
ረቢ ላ ተዘርኒ ፈርደን ወአንተ ኸይሩል ዋሪሲን።
«ጌታችን ሆይ! (ይህንን ስራ) ከእኛ ተቀበል። አንተ ሰሚውና አዋቂው አንተ ነህና። ... ተውበታችንንም ተቀበለን። አንተ ፀፀትን ተቀባይና አዛኝ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፻፳፯-፻፳፰