Loading...
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَاللَّهُ أَكْبَرُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወልላሁ አክበር፣ ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወህደሁ፣ ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ፣ ላ ኢላሀ ኢልለልላሁ ወላ ሀውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ
1. ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፣ አላህ ታላቅ ነው። 2. ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፣ እሱ ብቸኛ ነው። 3. ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፣ እሱ ብቸኛ ነው፣ አጋር የለውም። 4. ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፣ ንግስና የሱ ነው፣ ምስጋናም የሱ ነው። 5. ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፣ በአላህ ካልሆነ በስተቀር (ከወንጀል መመለሻ) ዘዴም ሆነ (ወደ ታዛዥነት መዞሪያ) ኃይል የለም።
Reference: ሷሒሕ። ቲርሚዚ፡ ፫፬፫፻