Loading...
Language: Amharic
رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ
ረበና ወጅዐልና ሙስሊመይኒ ለከ ወሚን ዙርሪያቲና ኡመተን ሙስሊመተል ለከ ወአሪና መናሲከና ወቱብ ዐለይና ኢንነከ አንተት ተዋቡር ረሂም።
«ጌታችን ሆይ! ላንተ ታዛዦች (ሙስሊሞች) አድርገን። ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዥ ህዝቦችን አድርግ። የሀጃችንንም ቦታዎች (ስነስርዓቶች) አሳየን። ተውበታችንንም ተቀበለን። አንተ ፀፀትን ተቀባይና አዛኝ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-በቀራህ ፪:፻፳፰