Loading...
ለወንጀል ምህረት እና እዝነት (ሱረቱል ሙእሚኑን)
Language: Amharic
رَبَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا وَأَنتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ
ረበና አመንና ፈግፊር ለና ወርሀምና ወአንተ ኸይሩር ራሂሚን።
«ጌታችን ሆይ! አምነናልና ማረን፣ እዘንልንም፤ አንተ ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፻፱