Loading...
ቁርአናዊ የምህረት እና የእዝነት ዱዓ
Language: Amharic
رَّبِّ اغْفِرْ وَارْحَمْ وَأَنتَ خَيْرُ الرَّاحِمِينَ
ረቢግፊር ወርሀም ወአንተ ኸይሩር ራሂሚን።
«ጌታዬ ሆይ! ማረኝ፣ እዘንልኝም፤ አንተ ከአዛኞች ሁሉ በላጭ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፻፲፰