Loading...
Language: Amharic
رَبِّ اغْفِرْ لِي وَلِأَخِي وَأَدْخِلْنَا فِي رَحْمَتِكَ ۖ وَأَنْتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ
ረቢግፊር ሊ ወሊአኺ ወአድኺልና ፊ ራህመቲከ ወአንተ አርሀሙር ራሂሚን።
«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወንድሜም ማረን። በእዝነትህም ውስጥ አግባን። አንተ ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህና።»
Reference: ሱራ አል-አዕራፍ ፯:፻፶፩