Loading...
የምህረት ዱዓ (ሱረቱል አል-ኢምራን)
Language: Amharic
رَبَّنَا إِنَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
ረበና ኢንነና አመንና ፈግፊር ለና ዙኑገና ወቂና ዐዛበን ናር።
«ጌታችን ሆይ! እኛ አምነናልና ኃጢአቶቻችንን ማርልን። የእሳትንም ቅጣት ጠብቀን።»
Reference: ሱራ አሊ ኢምራን ፫:፲፮